ረዳት የሽያጭ ሠራተኛ

ረዳት የሽያጭ ሠራተኛ 229 views

Job Overview

 • Salary Offer 3000-br-10-000-br
 • Experience Level Senior
 • Total Years Experience 0 & Above
 • Date Posted July 7, 2019
 • Deadline Date July 12, 2019

Job Requirement

 • የትምህርት ዝግጅት: 9ኛ፣ (10/12ኛ) ክፍል   ያጠናቀቀ/ች ወይም ከታወቀ የቴሙትሥ ተቋም በማንኛውም  የሙያ ዘርፍ 10ኛ ክፍል+1 አጠናቆ  በቅደም ተከተል የመካከለኛ ምሥክር ወረቀት ደረጃ 1  ያለው/ያላት
 • የሥራ ልምድ: በሙያው መስክ 4/2/0 ዓመት የሠራ/ች
 • ብዛት:7

How to Apply

የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቄራ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት የቀድሞ ስካንያ ግቢ (ከቄራ ከብት ማረጃ ጎን ከመስጊድና ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት) የሰው ሀብትና ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

 • የመመዝገቢያ ሰዓት ከሰኞ እስከ ዓርብ ጠዋት ከ2፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ከሰዓት ከ7፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት ሲሆን ቅዳሜ ከ2፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው፡፡
 • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
 • ስልክ 0114-163665
 • This job has expired!
Company Information
 • Total Jobs: 0 Jobs
 • Location Adama

Sister Websites

Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs
Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs
Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs
Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs

Contact Us

Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs

Media and Communications Center.
Cameroon Street, Awlo Building 7th floor, Addis Ababa, Ethiopia.

[email protected]
http://www.ethiopianreporter.com

Privacy Policy | Terms & Conditions

error: