ርዕሰ መምህርት የአፀደ ሕፃናት

ርዕሰ መምህርት የአፀደ ሕፃናት 57 views

Job Overview

  • Salary Offer Negotiable
  • Experience Level Manager
  • Total Years Experience 5-10
  • Date Posted May 12, 2019

Job Requirement

ዲግሪ/ዲፕሎማ በትምህርት እቅድና አስተዳደር፣ በአፀደ ሕፃናት መምህርነት፣ በእንግሊዝኛ ቋንቋ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀች 6/8 ዓመት 2 ዓመት በርዕሰ መምህርነት 4/6 በመምህርነት የሠራች

How To Apply

የስራ መደቦች በአቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤቶች ሲሆን ለተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቶች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በአክሲዮን ማኅበሩ የሰው ሀብትና አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡አድራሻ አምስት ኪሎ ቅ/ማርያም ቤተክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው የማኅበረ ቅዱሳን ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የአክስዮን ማኅበሩ ቢሮ ለበለጠ መረጃ ‘ 0111-57-98-63 /0118688451

  • This job has expired!
Company Information

Sister Websites

Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs
Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs
Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs
Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs

Contact Us

Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs

Media and Communications Center.
Cameroon Street, Awlo Building 7th floor, Addis Ababa, Ethiopia.

[email protected]
http://www.ethiopianreporter.com

Privacy Policy | Terms & Conditions

error: