ሲኒየር አካውንታንት

ሲኒየር አካውንታንት 50 views

Job Overview

  • Salary Offer Negotiable
  • Experience Level Senior
  • Total Years Experience 1-5
  • Date Posted May 12, 2019

Job Requirement

በአካውንቲንግ ዲግሪ የተመረቀ/ች ሁለት (2) አመት እና ከዚያ በላይ በፋብሪካ ላይ የሰራች ቢሆን ይመረጣል

How To Apply

ከላይ የተቀመጠውን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ የሥራ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት (7) ተከታታይ የሥራ ቀናት አስፈላጊ የትምህርትና የሥራልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ዊንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ አቢሲኒያ ባንክ ፊትለፊት የድርጅታችን የሰውኃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ 011-2-70-70-30 ወይም 09-11-51-68-43 

  • This job has expired!
Company Information

Sister Websites

Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs
Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs
Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs
Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs

Contact Us

Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs

Media and Communications Center.
Cameroon Street, Awlo Building 7th floor, Addis Ababa, Ethiopia.

[email protected]
http://www.ethiopianreporter.com

Privacy Policy | Terms & Conditions

error: