አሰልጣኝ መምህር

አሰልጣኝ መምህር 80 views

Job Overview

  • Salary Offer 3000-10-000
  • Experience Level Senior
  • Total Years Experience 5-10
  • Date Posted May 12, 2019

Benefit

  • 90-100% የሕክምና ሽፋን

 Job Requirement

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ አካዳሚ በሕትመት ቴክኖለጂ/ በኢንዱስትሪል ምህንድስና/ በፕሮሰሲነግ ኢንጅነሪነግ/ በመካኒካል ምሕንድስና/ በኢንዱስትሪያል ኤሌክትሮኒክስ ወይም ኤሌክትሪክ/ በማኑፋከቸሪንግ ቴክኖሎጂ/ ሁለተኛ ዲግሪ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት  እንደቅደም ተከተሉ 6/8 ዓመት አግባባነት ያለው የስራ ልምድ  ወይም በከፍተኛ  የሙያ የሥራ መደብ ላይ የሰራ/ች ደረጃ 10

How To Apply

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 8 ተከታታይ የሥራ ቀናት ድረስ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ በአዲስ አበባ 4 ኪሎ ዋናው መስራቤት የሰው ሀብት ስራ አመራር ቡድን ቢሮ ቁጥር 12 በግንባር በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡የፈተና ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡

  • This job has expired!
Company Information

Sister Websites

Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs
Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs
Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs
Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs

Contact Us

Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs

Media and Communications Center.
Cameroon Street, Awlo Building 7th floor, Addis Ababa, Ethiopia.

[email protected]
http://www.ethiopianreporter.com

Privacy Policy | Terms & Conditions

error: