ካሸር

ካሸር 295 views2 applications

Job Overview

  • Salary Offer As per Company Scale
  • Experience Level Junior
  • Total Years Experience 0 & Above
  • Date Posted September 8, 2019
  • Deadline Date October 4, 2019

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ:ዲፕሎማ/ደረጃ 2
  • የስራ ልምድ:በሒሳብና ተያያዥ የስራ መስክ 0 አመት እና ከዛ በላይ
  • ፆታ: ሴ
  • ብዛት: 4

How to Apply

ከላይ በተገለፀው የሥራ መደብ ማመልከት የምትፈልጉ ማመልከቻችሁን የትምህርት ማስረጃችሁን አያይዛችሁ ለሚቀርባችሁ ቦታ በዋናው ቢሮ የሺ ደበሌ ( ከጦር ኃይሎች አለፍ ብሎ)፤ በሳር ቤት ካፌ ( ከካርል አደባባይ አለፍ ብሎ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ) እና በቦሌ ካፌ (አትላስ) በስራ ሰአት በመገኘት ወይም ደግሞ በኢሜል አድራሻችን በኩል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡

ማመልከቻችሁ ተቀባይነት የሚኖረው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 20 የሥራ ቀናት ብቻ ይሆናል፡፡

አድራሻ፡-  የሺደበሌ፡-     091-2391-539/092-1389-459/011-3839-001

ቦሌ ካፌ፡-     093-7931-112

ሳር ቤት ካፌ፡- 092-2568-858

ኢሜል፡- [email protected]

 

Apply for this job Apply via LinkedIn Apply via Facebook
Company Information

Sister Websites

Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs
Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs
Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs
Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs

Contact Us

Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs

Media and Communications Center.
Cameroon Street, Awlo Building 7th floor, Addis Ababa, Ethiopia.

[email protected]
http://www.ethiopianreporter.com

Privacy Policy | Terms & Conditions

error: