ኮንክሪት ጥራት ቁጥጥር ኬዝ ቲም መሪ

ኮንክሪት ጥራት ቁጥጥር ኬዝ ቲም መሪ 98 views

Job Overview

  • Salary Offer As per Company Scale
  • Experience Level Senior
  • Total Years Experience 1-5
  • Date Posted May 12, 2019

Job Requirement

ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ሲቪል ምህንድስና ሙያ የተመረቀ/ች ከ3 ዓመት በኮንክሪት ጥራት ሥራ ልምድ ያለው/ላት

How To Apply

ከላይ የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከቻችሁንና የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ቃሊቲ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት አስተዳደር ቡድን በግንባር ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡: አድራሻ ስልክ ቁጥር 0114-35-21-48/49/50/51 ፓስታ ሳጥን ቁጥር 626 ኮድ 1230 አቃቂ በሰቃ ቃሊቲ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ማምረቻ ፋብሪካ

 

  • This job has expired!
Company Information

Sister Websites

Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs
Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs
Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs
Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs

Contact Us

Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs

Media and Communications Center.
Cameroon Street, Awlo Building 7th floor, Addis Ababa, Ethiopia.

[email protected]
http://www.ethiopianreporter.com

Privacy Policy | Terms & Conditions

error: