የሰው ሃይልና አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት መምሪያ ስራ አስኪያጅ

የሰው ሃይልና አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት መምሪያ ስራ አስኪያጅ 104 views

Job Overview

 • Salary Offer Negotiable
 • Experience Level Manager
 • Total Years Experience 10-20
 • Date Posted August 25, 2019
 • Deadline Date August 30, 2019

Job Requirement

 • የትምህርት ደረጃ:ቢ.ኤ ድግሪ በማኔጅመንት ወይም በሰው ሃይል አስተዳደር
 • የስራ ልምድ:በሙያው 10 ዓመት እና ከዛ በላይ ልምድ ያለው/ያላት እና ቢያንስ 2 ዓመት በፋብሪካ ውስጥ በኃላፊነት የሰራ/የሰራች ቢሆን ይመረጣል፡፡
 • ብዛት: 1

How to Apply

 • አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን
 • የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት
 • አድራሻ፡- ቃሊቲ ቶታል ፊት ለፊት ከካፍደም ፕላዛ በስተጀርባ ዱግዳ ክብሪት ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ውስጥ ሰንስ እንዱስትሩ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር (ግሎባል ቀለም ፋብሪካ) ቢሮ ወይም ፒያሳ ከቴዎድሮስ አደባባይ ወደ አራት ኪሎ በሚወስደው መንገድ ከንግድ ማተሚያ ቤት ወደ ቀኝ ወረድ ብሎ ጌትአስ ህንፃ ምድር ቤት ላይ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
 • ስልክ፡- 0114351505፣ 011-155-5825 ወይም 0944772409
 • This job has expired!
Company Information

Sister Websites

Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs
Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs
Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs
Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs

Contact Us

Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs

Media and Communications Center.
Cameroon Street, Awlo Building 7th floor, Addis Ababa, Ethiopia.

[email protected]
http://www.ethiopianreporter.com

Privacy Policy | Terms & Conditions

error: