የሲቪል መሀንዲስ IV 369 views
Leather Industry Development Institution Address: ወደ ደብረዘይት በሚወስደው መንገድ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ሳይደርስ ባለው አደባባይ ወደ ሃና ማርያም በሚወስደው መንገድ ገባ ብሎ ካዲስኮ ቀለም ፋብሪካ ሲደርሱ ወደ ውስጥ400 ሜትር ገባ ብሎ ከኢስት ዌስት ትራንስፖርት ድርጅት አጠገብ ነው Full Time Const. & Architecture - Engineering
Job Overview
- Salary Offer 8000 Br ~ 10.000 Br
- Experience Level Senior
- Total Years Experience 4
- Date Posted November 27, 2019
- Deadline Date December 10, 2019
Job Requirement
- በሲቪል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት፡፡
- 4 ዓመት በሥራ መደቡ ላይ አግባብነት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
- ከመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ውጪ የሚቀርቡ የሥራ ልምድ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ ከሚመለከተው መሥሪያ ቤት (የገቢዎችና ጉምሩክ መ/ቤት) ማስረጃ አብሮ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ከተጠቀሰው ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የሥራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት ይችላሉ፡፡
- በዲፕሎማና በሌቭል ለተጠየቁ የትምህርት ዓይነቶች የሙያ ብቃት ማረጋጋጫ (coc) ማቅረብ ያስፈልጋል፡፡
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ፡
ደመወዝ:9,420.00
How to Apply
- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከት ይችላሉ፡፡
- ለተመረጡ እጩዎች ቅጥሩ የሚፈጸመው በሥራ መደቡ ትይዩ በነጥብ ምዘና ዘዴ ተመዝነው ደረጃ በወጣላቸው የሥራ መደብዎች መጠሪያ እና ደረጃ መሆኑ ይታወቃል፡፡
- አመልካቾች በኢንስቲትዩቱ የሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 101 በግንባር ቀርበው ማመልከት የሚችሉ ሲሆን የፈተና ጊዜ በኢንስቲትዩቱ የውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል፡፡
- አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር እንዲሁም አንድ ጉርድ ፎቶ ባለ ሶስት በአራት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114-39-17-00 የውስጥ መስመር 206 ደውሎ መጠየቅ ይቻላሉ፡፡
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
- አድራሻ፡- ወደ ደብረዘይት በሚወስደው መንገድ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ሳይደርስ ባለው አደባባይ ወደ ሃና ማርያም በሚወስደው መንገድ ገባ ብሎ ካዲስኮ ቀለም ፋብሪካ ሲደርሱ ወደ ውስጥ400 ሜትር ገባ ብሎ ከኢስት ዌስት ትራንስፖርት ድርጅት አጠገብ ነው፡፡
- This job has expired!
Related Jobs
የፌራዮና የአርማታ ፎርማን
Ayat share company
Ayat share company
Full Time
Ayat share company
Addis Ababa
Addis Ababa
Address:
ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል ጋሪ ተራ ኬርጋ ሆቴል ፊት ለፊት
Experience Level:
Senior
ሳኒታሪ ፎርማን
Ayat share company
Ayat share company
Full Time
Ayat share company
Addis Ababa
Addis Ababa
Address:
ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል ጋሪ ተራ ኬርጋ ሆቴል ፊት ለፊት
Experience Level:
Senior
የኤሌክትሪክ ሥራ ፎርማን
Ayat share company
Ayat share company
Full Time
Ayat share company
Addis Ababa
Addis Ababa
Address:
ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል ጋሪ ተራ ኬርጋ ሆቴል ፊት ለፊት
Experience Level:
Senior
ሳኒታሪ መሃንዲስ
Ayat share company
Ayat share company
Full Time
Ayat share company
Addis Ababa
Addis Ababa
Address:
ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል ጋሪ ተራ ኬርጋ ሆቴል ፊት ለፊት
Experience Level:
Senior
የኤሌክትሪክ ሥራ መሃንዲስ
Ayat share company
Ayat share company
Full Time
Ayat share company
Addis Ababa
Addis Ababa
Address:
ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል ጋሪ ተራ ኬርጋ ሆቴል ፊት ለፊት
Experience Level:
Senior
Job Categories
- Admin/Clerical & Secretarial (27)
- Advertizing/Media & Journalism (7)
- Agriculture (10)
- Art & Design (1)
- Automotive, Machinery & Mechanic (60)
- Banking (29)
- Business and Administration (53)
- Business Devlopment (7)
- Community & Social Science (25)
- Const. & Architecture (46)
- Consulting (4)
- Customer Service & Support (4)
- Economics (46)
- Education & Tranning (26)
- Engineering (93)
- Finance & Accounting (93)
- Graduates (31)
- Healthcare (6)
- Hotel & Hospitality (6)
- Human Resource (27)
- IT & Telecom (21)
- Language (10)
- Legal (18)
- Logistics& Transportation (20)
- Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing (54)
- Management (140)
- NGO (18)
- Program & Project Management (14)
- Research & Science (4)
- Sales & Marketing (37)
- Security (5)
- Supply Chain , Procurement & Purchasing (26)
- Travel & Tourism (1)