የሽያጭ ሠራተኛ

የሽያጭ ሠራተኛ 70 views

Job Overview

 • Salary Offer As per Company Scale
 • Experience Level Senior
 • Total Years Experience 1-5
 • Date Posted May 12, 2019

Job Requirement

 • በሴልስ ወይም በማርኬቲንግ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ የተመረቀ/ች
 • በኮንስትራክሽን ወይም በኮንስትራክሽን ኬሚካል አስመጪ ድርጅት ውስጥ የሠራ/ች ቢሆን ይመረጣል
 • በቂ የካሽ ሬጅስተር ማሽን ዕውቀት ያለው/ ያላት
 • በቂ የኮምፒውተር ዕውቀት ያለው/ያላት
 • ለዲፕሎማ ሦስት ዓመትና ከዚያ በላይ
 • ለዲግሪ ሁለት ዓመትና ከዚያ በላይ

How To Apply

አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የሥራ ቀናቶች ውስጥ በድርጅቱ ዋና ቢሮ በአካል ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡ አድራሻ፡ መገናኛ 24 አካባቢ ሲድራ ኢንተርናሽናል ሆቴል ፊት ለፊት ስልክ ቁጥር፡ 251-11- 6- 67- 19- 80/ -251-6-63-44-84/ 09-30-36-28-36/ 09-13-50-58-65 ፋክስ ቁጥር፡ 251-6-63-44-60

 • This job has expired!
Company Information

Sister Websites

Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs
Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs
Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs
Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs

Contact Us

Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs

Media and Communications Center.
Cameroon Street, Awlo Building 7th floor, Addis Ababa, Ethiopia.

[email protected]
http://www.ethiopianreporter.com

Privacy Policy | Terms & Conditions

error: