የተሽከርካሪና መለዋወጫ ማከማቻ ኃላፊ ረዳት

የተሽከርካሪና መለዋወጫ ማከማቻ ኃላፊ ረዳት 113 views

Job Overview

  • Salary Offer 2000 Br ~ 4.000 Br
  • Experience Level Senior
  • Total Years Experience 2
  • Date Posted August 25, 2019
  • Deadline Date September 3, 2019

Job Requirement

በሰፕላይ ማኔጅመንት/በማቴርያልስ ማኔጅመንት/በንብረት አስተዳደር/በማኔጅመንት በአካውንቲንግ/በአውቶ መካኒክስ 10+3 ወይም ደረጃ IV የኮሌጅ ዲፕሎማ/የቴክኒክና ሙያ 10+2 ወይም ደረጃ III ሠርተፍኬትና 2/4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ

ብዛት:1

ተጨማሪ ክህሎት/ባህሪ

  • መሰረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም እውቀት
  • በማቴሪያል ማኔጅመንት ሶፍትዌር አፕልኬሽን ዕውቀት ስልጠና

ደመወዝ

  • 3883.00

How to Apply

ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 07/ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከCV ጋር በመያዝ ቃሊቲ በንብ ኢንተርናሽናል ባንክና በታድኮብ ባትሪ ማዕከል በስተቀኝ በሚያስገባው መንገድ 150 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው መ/ቤታችን የሰው ሃብት ማሟላትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ማሳሰብያ

ከግል ድርጅት የሚቀርብ የሥራ ልምድ ማስረጃ ግብር የተከፈለበት መሆን ይኖርበታል፡፡

ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት

( 011-439-00-75/ 011-439 63 34

  • This job has expired!
Company Information

Sister Websites

Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs
Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs
Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs
Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs

Contact Us

Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs

Media and Communications Center.
Cameroon Street, Awlo Building 7th floor, Addis Ababa, Ethiopia.

[email protected]
http://www.ethiopianreporter.com

Privacy Policy | Terms & Conditions

error: