የአዉቶሞቲቭ ባለሙያ

የአዉቶሞቲቭ ባለሙያ 87 views

Job Overview

  • Salary Offer Negotiable
  • Experience Level Senior
  • Total Years Experience 2
  • Date Posted August 25, 2019
  • Deadline Date September 3, 2019

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ:ዲፕሎማ (Lvel IV) ወይም ቢ.ኤ.ሲ ዲግሪ በአውቶ ሞቲቭ ቴክኖሎጅ ወይም በሜካኒካል ኢንጅነሪንግ
  • የሥራ ልምድ:ለዲፕሎማ 4 ዓመትና ከዚያ በላይ፣ ለዲግሪ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ
  • ብዛት:1

How to Apply

መስፈርቱም የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት መረጃና የሥራ ልምድ ዋናውን ከማይመለስ አንድ ኮፒ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7(ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በድርጅቱ አስተዳደር ቢሮ በግንባር በመቅረብ ማመልከት ወይም በኢሜይል [email protected] የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችን መላክ የምትችሉ መሆኑን እንልጻለን፡፡

አድራሻ፡-ከቅድስት ልደታ ቤተክርስቲያን ወደ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሚወስደው መንገድ ላይ አዋሽ ባንክ ህንጻ 8ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 8.01/3

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር +251 530 30 60 ወይም በሞባይል ስልክ ቁጥር +251 930 47 06 36 ደውለው ይጠይቁ

  • This job has expired!
Company Information

Sister Websites

Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs
Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs
Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs
Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs

Contact Us

Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs

Media and Communications Center.
Cameroon Street, Awlo Building 7th floor, Addis Ababa, Ethiopia.

[email protected]
http://www.ethiopianreporter.com

Privacy Policy | Terms & Conditions

error: