የግዥ ሠራተኛ II 217 views
Leather Industry Development Institution Address: ወደ ደብረዘይት በሚወስደው መንገድ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ሳይደርስ ባለው አደባባይ ወደ ሃና ማርያም በሚወስደው መንገድ ገባ ብሎ ካዲስኮ ቀለም ፋብሪካ ሲደርሱ ወደ ውስጥ400 ሜትር ገባ ብሎ ከኢስት ዌስት ትራንስፖርት ድርጅት አጠገብ Full Time Business and Administration - Finance & Accounting - Management - Supply Chain , Procurement & Purchasing
Job Overview
- Salary Offer 2000 Br ~ 4.000 Br
- Experience Level Junior
- Total Years Experience 2
- Date Posted November 27, 2019
- Deadline Date December 10, 2019
Job Requirement
- በፐርቼዚንግና ሳፕላይስ ማኔጅሜንት፣ በሥራ አመራር፣ በቢዝነስ ሥራ አመራር፣ በአካውንቲንግ እና በፋይናንስ ሥራ አመራር በዲፕሎማ ያለው/ያላት፡፡
- 2 ዓመት በሥራ መደቡ ላይ አግባብነት የሥራ ልምድ ያላት.
- ከመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ውጪ የሚቀርቡ የሥራ ልምድ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ ከሚመለከተው መሥሪያ ቤት (የገቢዎችና ጉምሩክ መ/ቤት) ማስረጃ አብሮ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ከተጠቀሰው ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የሥራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት ይችላሉ፡፡
- በዲፕሎማና በሌቭል ለተጠየቁ የትምህርት ዓይነቶች የሙያ ብቃት ማረጋጋጫ (coc) ማቅረብ ያስፈልጋል፡፡
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ፡
ደመወዝ:2,969.00
How to Apply
- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከት ይችላሉ፡፡
- ለተመረጡ እጩዎች ቅጥሩ የሚፈጸመው በሥራ መደቡ ትይዩ በነጥብ ምዘና ዘዴ ተመዝነው ደረጃ በወጣላቸው የሥራ መደብዎች መጠሪያ እና ደረጃ መሆኑ ይታወቃል፡፡
- አመልካቾች በኢንስቲትዩቱ የሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 101 በግንባር ቀርበው ማመልከት የሚችሉ ሲሆን የፈተና ጊዜ በኢንስቲትዩቱ የውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል፡፡
- አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር እንዲሁም አንድ ጉርድ ፎቶ ባለ ሶስት በአራት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114-39-17-00 የውስጥ መስመር 206 ደውሎ መጠየቅ ይቻላሉ፡፡
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
- አድራሻ፡- ወደ ደብረዘይት በሚወስደው መንገድ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ሳይደርስ ባለው አደባባይ ወደ ሃና ማርያም በሚወስደው መንገድ ገባ ብሎ ካዲስኮ ቀለም ፋብሪካ ሲደርሱ ወደ ውስጥ400 ሜትር ገባ ብሎ ከኢስት ዌስት ትራንስፖርት ድርጅት አጠገብ ነው፡፡
- This job has expired!
Related Jobs
Supply Chain specialists including Logistics manager, Procurement manager, Warehouse manager
LONADD
LONADD
Full Time
LONADD
Addis Ababa
Addis Ababa
Experience Level:
Junior
Audit and Inspection Service Manager
GLOBAL INSURANCE COMPANY (S.C)
GLOBAL INSURANCE COMPANY (S.C)
Full Time
GLOBAL INSURANCE COMPANY (S.C)
Addis Ababa
Addis Ababa
Address:
Arada Sub-city Woreda 01, Somale Tera p.o.box: 156 58 50/53
Experience Level:
Manager
Administration Officer/ Administration Assistant/ Office Manager/ Office Assistant/ Executive Secretary/ Secretary/ Receptionist/ Liaison Officer
LONADD
LONADD
Full Time
LONADD
Addis Ababa
Addis Ababa
Experience Level:
Senior
Finance & Investment Dep’t Manager
GLOBAL INSURANCE COMPANY (S.C)
GLOBAL INSURANCE COMPANY (S.C)
Full Time
GLOBAL INSURANCE COMPANY (S.C)
Addis Ababa
Addis Ababa
Address:
Arada Sub-city Woreda 01, Somale Tera p.o.box: 156 58 50/53
Experience Level:
Manager
ICT/ IT Director/ Manager/ Officer
LONADD
LONADD
Full Time
LONADD
Addis Ababa
Addis Ababa
Experience Level:
Manager
Job Categories
- Admin/Clerical & Secretarial (30)
- Advertizing/Media & Journalism (5)
- Agriculture (7)
- Art & Design (1)
- Automotive, Machinery & Mechanic (59)
- Banking (29)
- Business and Administration (38)
- Business Devlopment (7)
- Community & Social Science (16)
- Const. & Architecture (45)
- Consulting (4)
- Customer Service & Support (4)
- Economics (42)
- Education & Tranning (25)
- Engineering (89)
- Finance & Accounting (93)
- Graduates (29)
- Healthcare (8)
- Hotel & Hospitality (6)
- Human Resource (20)
- IT & Telecom (18)
- Language (9)
- Legal (18)
- Logistics& Transportation (18)
- Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing (58)
- Management (127)
- NGO (19)
- Program & Project Management (11)
- Research & Science (4)
- Sales & Marketing (33)
- Security (5)
- Supply Chain , Procurement & Purchasing (22)
- Travel & Tourism (1)