ዳታ አድሚኒስትሬተር

ዳታ አድሚኒስትሬተር 198 views

Job Overview

 • Salary Offer 0-3000-br
 • Experience Level Senior
 • Total Years Experience 2-4
 • Date Posted June 9, 2019

Job Requirement

 • ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት:-በአይቲ ወይም በኮምፒዩተር ሳይንስ ቲቪቲ ደረጃ 3 የተመረቀ/ች
 • አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ:-2 ዓመት በኮመፒዩተር ጥገና ሥራ የሰራ/ች
 • ብዛት:-1
 • ደረጃ:- መኘ 8

How To Apply

 • አመልካቾች የትምህርት ማሰረጃ፣ የሥራ ልምድ CV ዋናውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው፡፡
 • የምዝገባ ቦታ  አዲስ አበባ ዋ/መቤት እና ከአዲስ አበባ ውጪ ለሆኑ መደቦች በየክልል የእንስሳት መድሀኒትና መኖ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
 • የCOC ብቃት የማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባችል፡፡
 • አድራሻ ከባልደራስ ወደ አዋሬ አደባባይ በሚወስደው አዲስ መንገድ አካባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት 1ኛ ፎቅ የሰው ሀብትና ልማት አስተዳዳር ዳይሬክቶሬት በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
 • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116686491/01155228109
 • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
 • This job has expired!
Company Information

Sister Websites

Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs
Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs
Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs
Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs

Contact Us

Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs

Media and Communications Center.
Cameroon Street, Awlo Building 7th floor, Addis Ababa, Ethiopia.

[email protected]
http://www.ethiopianreporter.com

Privacy Policy | Terms & Conditions

error: