ዳታ ኢንኮደር I 216 views
Leather Industry Development Institution Address: ወደ ደብረዘይት በሚወስደው መንገድ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ሳይደርስ ባለው አደባባይ ወደ ሃና ማርያም በሚወስደው መንገድ ገባ ብሎ ካዲስኮ ቀለም ፋብሪካ ሲደርሱ ወደ ውስጥ400 ሜትር ገባ ብሎ ከኢስት ዌስት ትራንስፖርት ድርጅት አጠገብ Full Time IT & Telecom - Management
Job Overview
- Salary Offer 2000 Br ~ 4.000 Br
- Experience Level Junior
- Total Years Experience 2
- Date Posted November 27, 2019
- Deadline Date December 10, 2019
Job Requirement
- በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ/በኮምፒዩተር ሳይንስ እና በጽሕፈትና የቢሮ አስተዳደር/በሴክሬተሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት/ ዲፕሎማ ያለው/ያላት፡፡
- 2 ዓመት በሥራ መደቡ ላይ አግባብነት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
- ከመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ውጪ የሚቀርቡ የሥራ ልምድ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ ከሚመለከተው መሥሪያ ቤት (የገቢዎችና ጉምሩክ መ/ቤት) ማስረጃ አብሮ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ከተጠቀሰው ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የሥራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት ይችላሉ፡፡
- በዲፕሎማና በሌቭል ለተጠየቁ የትምህርት ዓይነቶች የሙያ ብቃት ማረጋጋጫ (coc) ማቅረብ ያስፈልጋል፡፡
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ፡
ደመወዝ:2,487.00
How to Apply
- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከት ይችላሉ፡፡
- ለተመረጡ እጩዎች ቅጥሩ የሚፈጸመው በሥራ መደቡ ትይዩ በነጥብ ምዘና ዘዴ ተመዝነው ደረጃ በወጣላቸው የሥራ መደብዎች መጠሪያ እና ደረጃ መሆኑ ይታወቃል፡፡
- አመልካቾች በኢንስቲትዩቱ የሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 101 በግንባር ቀርበው ማመልከት የሚችሉ ሲሆን የፈተና ጊዜ በኢንስቲትዩቱ የውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል፡፡
- አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር እንዲሁም አንድ ጉርድ ፎቶ ባለ ሶስት በአራት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114-39-17-00 የውስጥ መስመር 206 ደውሎ መጠየቅ ይቻላሉ፡፡
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
- አድራሻ፡- ወደ ደብረዘይት በሚወስደው መንገድ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ሳይደርስ ባለው አደባባይ ወደ ሃና ማርያም በሚወስደው መንገድ ገባ ብሎ ካዲስኮ ቀለም ፋብሪካ ሲደርሱ ወደ ውስጥ400 ሜትር ገባ ብሎ ከኢስት ዌስት ትራንስፖርት ድርጅት አጠገብ ነው፡፡
Related Jobs
የፋይናንስ ሥራ አስኪያጅ
Altad Ethiopia PLC
Altad Ethiopia PLC
Full Time
Altad Ethiopia PLC
Addis Ababa
Addis Ababa
Address:
ካሳንቺስ እናት ታወር 4ኛ ፎቅ
Experience Level:
Manager
ሪከርድና ማህደር ሠራተኛ I
Trade Competition and Consumers Protection
Trade Competition and Consumers Protection
Full Time
Trade Competition and Consumers Protection
Addis Ababa
Addis Ababa
Address:
እርቼ ከስቴዲዬም ወደ ግሎባል መሄጃ መንገድ 2ኛ የባቡር ፌርማታ መውረጃ የቀድሞው ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የነበረው ህንፃ ቢሮ ቁጥር 505፣
Experience Level:
Junior
የሸማቾች ጉዳይ ባለሙያ III

Senior
የሸማቾች ጉዳይ ባለሙያ IV

ሶፍትዌር አድሚስትሬተር III

Job Categories
- Admin/Clerical & Secretarial (23)
- Advertizing/Media & Journalism (4)
- Agriculture (2)
- Automotive, Machinery & Mechanic (68)
- Banking (38)
- Business and Administration (62)
- Business Devlopment (4)
- Community & Social Science (22)
- Const. & Architecture (33)
- Consulting (2)
- Customer Service & Support (8)
- Economics (46)
- Education & Tranning (9)
- Engineering (89)
- Finance & Accounting (113)
- Graduates (44)
- Healthcare (8)
- Hotel & Hospitality (6)
- Human Resource (17)
- IT & Telecom (23)
- Language (6)
- Legal (15)
- Logistics& Transportation (24)
- Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing (80)
- Management (135)
- NGO (10)
- Program & Project Management (10)
- Research & Science (6)
- Sales & Marketing (25)
- Security (1)
- Supply Chain , Procurement & Purchasing (24)