የኦፐሬሽን የገበያ ጥናት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
Full Time ቦመካኒሳ ሚካኤል ቀለበት መግቢያ በሚወስደው አስፋልት ጫፍ ሰላሙ ጋርመንት በስተጀርባ , Addis Ababa, Ethiopia Addis Ababa Business and Administration - Economics - Finance & Accounting - Logistics & Transportation - Management
Job Overview
- Salary Offer As per Company Scale
- Experience Level Senior
- Total Years Experience 4
- Date Posted April 21, 2024
- Deadline Date May 2, 2024
Job Requirement
- ተፈላጊ የትምሀርት ደረጃ: ፒኤች ዲ/ ማስተርስ/ ዲግሪ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በትራንስፖርት ኘላኒንግ ማኔጅመንት/በትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ኢንጂነሪንግ/በትራንስፖርት ሳይንስ/ በኢኮኖሚክስ/በሊደር ሺፕ/በሎጅስቲክስ/ በቢዝነስ አስተዳደር/በሂሣብ መዝገብ አያያዝ የተመረቀ/ችየኮምፒውተር ዕውቀት ያለው/ት
- የሥራ ልምድ: በሞያው በኃላፊነት የሠራ/ች በፒኤች ዲግሪ 2 ዓመት በማስተርስ 4 ዓመት ወይም በመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመትና ከዚያ በላይ በጭነት ትራንስፖርት ላይ የሠራ/ች መሆን አለበት፣
- በጭነት ትራንስፖርት ላይ የሠራ ቢሆን ይመረጣል፡፡
- እንዲሁም በቂ የኮምፒውተር ዕውቀት ሊኖረው ይገባል፡፡
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
How to Apply
ማሳሰቢያ፣–
- አመልካቾች ከዚህ በላይ የተመለከተውን መስፈርት የምታሟሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከሚያዝያ 13 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በሚቀጥሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ኮፒ እና ዋናውን የትምህርት ማስረጃ ከሲቪ ጋር በማያያዝ፣ መካኒሳ ሚካኤል በስተጀርባ ወደ ቀለበት መንገድ መግቢያ በሚወስደው አስፋልት ጫፍ ጥቃቅን አነስተኛ ጋርመንት በስተጀርባ በሚገኘው የማህበሩ ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
አድራሻ፣ መካኒሳ ሚካኤል ቀለበት መግቢያ በሚወስደው አስፋልት ጫፍ ሰላሙ ጋርመንት በስተጀርባ ስልክ ቁጥር 0113- 69 85 32/0911-43 51 00
Related Jobs
New Job Alert
Never miss a chance!
Let us know your job expectations, so we can find you jobs better!
የግዥ ሰራተኛ
HAFCON Construction Full Time Addis Ababa Experience Level: Junior Date Posted: May 1, 2024
ገንዘብ ያዥ
HAFCON Construction Full Time Addis Ababa Experience Level: Junior Date Posted: May 1, 2024
Senior Accountant
YOM POSTGRADUATE COLLEGE Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: May 1, 2024
ፐርሶኔል ክለርክ
KD Investment Group PLC Full Time Addis Ababa Experience Level: Junior Date Posted: May 1, 2024
የከባድ ጭነት መኪና ከነተሳቢው ሾፌር
Ethiopian Industrial Inputs Development Enterprise Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: May 1, 2024
አስተዳደር እና ጠቅላላ አገልግሎት
HAFCON Construction Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: May 1, 2024
Job Categories
- Admin/Clerical & Secretarial (15)
- Advertising/Media & Journalism (3)
- Agriculture (2)
- Art & Design (10)
- Automotive, Machinery & Mechanic (41)
- Banking & Insurance (39)
- Business and Administration (60)
- Business Development (12)
- Community & Social Science (9)
- Const. & Architecture (44)
- Customer Service & Support (3)
- Economics (34)
- Education & Training (31)
- Engineering (86)
- Environment & Natural Resource (12)
- Finance & Accounting (105)
- Graduates (35)
- Graphics Designer (1)
- Healthcare (54)
- Hotel & Hospitality (3)
- Human Resource (17)
- IT & Telecom (21)
- Language (7)
- Legal (3)
- Logistics & Transportation (22)
- Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing (53)
- Management (150)
- NGO (2)
- Pharmaceutical (32)
- Program & Project Management (5)
- Research & Science (13)
- Sales & Marketing (35)
- Security (4)
- Supply Chain , Procurement & Purchasing (20)