ሴት ፈታሽ
Full Time ቦሌ ከፍሬንድ ሺፕ ወይም ዲ.ኤች ገዳ ሕንፃ ወደ ውስጥ 200 ሜትር ገባ ብሎ, Addis Ababa, Ethiopia Addis Ababa Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing
Job Overview
- Salary Offer Negotiable
- Experience Level Junior
- Total Years Experience 2
- Date Posted April 21, 2024
- Deadline Date May 2, 2024
Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ:8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ከዚያ በላይ
- የትምህርትና የሙያ ዓይነት:ቀለም
- አግባብ ያለው የሥራ ልምድ: 2 ዓመት በታወቀ ተቋም በጥበቃ ሠራተኝነት ወይም ተዛማጅ በሆኑ የሥራ መስኮች ላይ የሠራ/ች
ተጨማሪ መስፈርት
- አስተማማኝ ዋስ/ተያዥ ማቅረብየሚችል/የምትችል
- በሥነ-ምግባሩ/ዋ የተመሰገነ/ች
- የወንጀል ክስ የሌለበት/የሌለባት
- የተሟላ ተክለ ቁመና ያለው/ላት
- ጤናማና ሱስ የሌለበት/ የሌለባት
- ዕድሜው/ዋ ከ25-45 የሆነ
ደረጃ:III
ደመወዝ:3188.00
የሚሰጡ ዋና ዋና ጥቅማ ጥቅሞች:
በኮርፖሬሽኑ የሥራ መሪዎች መተዳደሪያ ደንብ መሠረት፡-
- ለተቀጣሪው 100% የሀገር ውስጥ ህክምና ወጪ ይሸፈናል፣
- ሥራ ለሌለው/ላት ባለቤት እና ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች 50% የህክምና ወጪ ይሸፈናል፣
- የ24 ሰዓት የመድህን ዋስትና ሽፋን፣
- የትራንስፖርት አገልግሎት እና ሌሎች
- በዓመት ሁለት ጊዜ ሙሉ የደንብ ልብስ፣
ብዛት:1
የሥራ ቦታ:በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት (አዲስ አበባ)
How to Apply
ማሳሰቢያ፣
- የሥራ ልምድ የሚታሰበው ከተጠየቀው የትምህርት ደረጃ ምረቃ በኋላ ነው፣
- ከፍ ብሎ ከተጠቀሰው መስፈርት በላይ ያላቸው አመልካቾች መወዳደር ይችላሉ፣
- አመልካቾች፡- አሁን ያሉበትን የሥራ ደረጃ የሚገልጽ ማስረጃ፣ የትምህርት፣ የሥራ ልምድና ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ ማስረጃዎችን ዋናውን ከማይመለስ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው፣ በደረጃ I,II,III እና IV የትምህርት ማስረጃ ለሚያቀርቡ የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጥ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት፣
- የመመዝገቢያ ቦታ፡- ቦሌ ከፍሬንድ ሺፕ ወይም ዲ.ኤች ገዳ ሕንፃ ወደ ውስጥ 200 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋናው መ/ቤት 1ኛ ፎቅ በኮርፖሬሽኑ የሰው ኃብትና ፋሲሊቲ ሥራ አመራር መምሪያ ቢሮ ፣
ስልክ ቁጥር ዐ11 618 39 37 ወይም
ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን
አዲስ አበባ
Related Jobs
New Job Alert
Never miss a chance!
Let us know your job expectations, so we can find you jobs better!
የቀላል መኪና አሽከርካሪ
HAFCON Construction Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: May 1, 2024
Driver
Fantacon Construction Full Time Addis Ababa, Project Experience Level: Senior Date Posted: May 1, 2024
Transport Office/ ስምሪት/
NKH Construction Plc Full Time Addis Ababa, Project Experience Level: Senior Date Posted: April 28, 2024
Company Driver –I
Nyala Insurance Share Company (NISCO) Full Time Addis Ababa Experience Level: Junior Date Posted: April 28, 2024
Driver Mechanic I
Enat Bank Full Time Addis Ababa Experience Level: Junior Date Posted: April 28, 2024
Syrup Operator
East Africa Bottling SC Full Time Addis Ababa Experience Level: Junior Date Posted: April 28, 2024
Job Categories
- Admin/Clerical & Secretarial (15)
- Advertising/Media & Journalism (3)
- Agriculture (2)
- Art & Design (10)
- Automotive, Machinery & Mechanic (41)
- Banking & Insurance (39)
- Business and Administration (60)
- Business Development (12)
- Community & Social Science (9)
- Const. & Architecture (44)
- Customer Service & Support (3)
- Economics (34)
- Education & Training (31)
- Engineering (86)
- Environment & Natural Resource (12)
- Finance & Accounting (105)
- Graduates (35)
- Graphics Designer (1)
- Healthcare (54)
- Hotel & Hospitality (3)
- Human Resource (17)
- IT & Telecom (21)
- Language (7)
- Legal (3)
- Logistics & Transportation (22)
- Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing (53)
- Management (150)
- NGO (2)
- Pharmaceutical (32)
- Program & Project Management (5)
- Research & Science (13)
- Sales & Marketing (35)
- Security (4)
- Supply Chain , Procurement & Purchasing (20)