የፋይናንስና ሽያጭ መምሪያ ኃላፊ
Full Time ቦሌ ከፍሬንድ ሺፕ ወይም ዲ.ኤች ገዳ ሕንፃ ወደ ውስጥ 200 ሜትር ገባ ብሎ, Addis Ababa, Ethiopia Addis Ababa, Guraferda, Tulu Dimtu Finance & Accounting
Job Overview
- Salary Offer Negotiable
- Experience Level Senior
- Total Years Experience 6
- Date Posted April 21, 2024
- Deadline Date May 2, 2024
Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ:ማስተርስ፣ ቢኤ
- የትምህርትና የሙያ ዓይነት:በአካውንቲንግ
- አግባብ ያለው የሥራ ልምድ:6/8 ዓመት
- ደረጃ:XVI
የሚሰጡ ዋና ዋና ጥቅማ ጥቅሞች:
በኮርፖሬሽኑ የሥራ መሪዎች መተዳደሪያ ደንብ መሠረት፡-
- ከሚያገኙት የወር ደመወዝ 25% የኃላፊነት አበል
- መኖሪያ ቤት
- የስልክ አበል
- ትራንስፖርት አበል
- ህክምና እና የመድህን ዋስትና ሽፋን
- ለትዳር ጓደኛ እና ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች 50% የሕክምና ወጪ ይሸፍናል እና ሌሎች
ብዛት:1
የሥራ ቦታ: ጎማ ዛፍ ልማትና ምርት ፕሮጀክት (ቤንች ሸኮ ዞን ጉራፈርዳ ወረዳ)
How to Apply
ማሳሰቢያ፣
- የሥራ ልምድ የሚታሰበው ከተጠየቀው የትምህርት ደረጃ ምረቃ በኋላ ነው፣
- ከፍ ብሎ ከተጠቀሰው መስፈርት በላይ ያላቸው አመልካቾች መወዳደር ይችላሉ፣
- አመልካቾች፡- አሁን ያሉበትን የሥራ ደረጃ የሚገልጽ ማስረጃ፣ የትምህርት፣ የሥራ ልምድና ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ ማስረጃዎችን ዋናውን ከማይመለስ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው፣ በደረጃ I,II,III እና IV የትምህርት ማስረጃ ለሚያቀርቡ የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጥ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት፣
- የመመዝገቢያ ቦታ፡- ቦሌ ከፍሬንድ ሺፕ ወይም ዲ.ኤች ገዳ ሕንፃ ወደ ውስጥ 200 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋናው መ/ቤት 1ኛ ፎቅ በኮርፖሬሽኑ የሰው ኃብትና ፋሲሊቲ ሥራ አመራር መምሪያ ቢሮ ፣
ስልክ ቁጥር ዐ11 618 39 37 ወይም
ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን
አዲስ አበባ
Related Jobs
New Job Alert
Never miss a chance!
Let us know your job expectations, so we can find you jobs better!
ገንዘብ ያዥ
HAFCON Construction Full Time Addis Ababa Experience Level: Junior Date Posted: May 1, 2024
Senior Accountant
YOM POSTGRADUATE COLLEGE Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: May 1, 2024
Senior Accountant
Mulugeta Mekonnen Business Group Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: May 1, 2024
Accountant
Mulugeta Mekonnen Business Group Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: May 1, 2024
Remittance & Forex Officer I
Tsedey Bank S.C Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: May 1, 2024
IFB Operations Officer II
Tsedey Bank S.C Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: May 1, 2024
Job Categories
- Admin/Clerical & Secretarial (15)
- Advertising/Media & Journalism (3)
- Agriculture (2)
- Art & Design (10)
- Automotive, Machinery & Mechanic (41)
- Banking & Insurance (39)
- Business and Administration (60)
- Business Development (12)
- Community & Social Science (9)
- Const. & Architecture (44)
- Customer Service & Support (3)
- Economics (34)
- Education & Training (31)
- Engineering (86)
- Environment & Natural Resource (12)
- Finance & Accounting (105)
- Graduates (35)
- Graphics Designer (1)
- Healthcare (54)
- Hotel & Hospitality (3)
- Human Resource (17)
- IT & Telecom (21)
- Language (7)
- Legal (3)
- Logistics & Transportation (22)
- Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing (53)
- Management (150)
- NGO (2)
- Pharmaceutical (32)
- Program & Project Management (5)
- Research & Science (13)
- Sales & Marketing (35)
- Security (4)
- Supply Chain , Procurement & Purchasing (20)