ዋና ስራ አስኪያጅ
Full Time ብሔራዊ አካባቢ ከቀድሞው የኢትዮጵያ ብሮድ ካስቲን ኮርፖሬሽን (EBC) ጀርባ, Addis Ababa Addis Ababa Business and Administration - Economics - Finance & Accounting
Job Overview
- Salary Offer 100.000 Br ~
- Experience Level Manager
- Total Years Experience 10-20
- Date Posted September 11, 2024
- Deadline Date October 25, 2024
Job Summery
የፕሮጀክት ማኔጀር ዋና ዋና ኃላፊነቶች፡–
- የአክለሪክ እና የብርድልብስ፣ቡናና ሌሎችም የጥራጥሬና የቅባት እህሎች ኤክስፖርት፣እና የሪል ስቴት ልማት ሥራዎችን ይመራሉ፣ ይቆጣጠራሉ፤ ያስተዳድራሉ።
- የኩባንያውን ዓላማዎች ለማሳካት እና ዘላቂ እድገትን ለማረጋገጥ እቅዶችን ማዘጋጀት እና መተግበር ።
- በከፍተኛ ኃለፊነት መምሪያዎችን፣ ክፍሎችንና ቡድኖችን መምራት፣ማማከር፣ ማበረታታት እና የላቀ የፈጠራ ባህልን ማጎልበት።
- የኩባንያወን ትርፋማነትን ለማረጋገጥ የበጀት፣የፋይናንስ እቅድ እና የአፈጻጸም መለኪያዎችን ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ መምራትና ማስተዳደር።
- አቅራቢዎችን፣ ደንበኞችን እና የቁጥጥር አካላትን ጨምሮ ከዋና ባለድርሻ አካላት ጋር ጠንካራ ግንኙነቶችን መገንባት እና አጠናክሮ ማስቀጠል።
- የገበያ ድርሻን ለማስፋት የተለያዩ ሳይንሳዊ የሆኑ የገብያ ስልቶችን መንደፍና መተግበር፡፡
- አዳዲስ የንግድ እድሎችን ማምጣት ፣መለየት እና ተግባራዊ ማድረግ።
- የኢንዱስትሪ ደንቦች መከበራቸውን፣ የጥራት እና የደህንነት ደረጃዎች ወይም ስታንዳርዶች መጠበቃቸውን ማረጋገጥ።
- በተጨማሪም ከማኔጅንግ ዳይሬክተር እና ከቦርድ ሥራ አመራር አባላት የሚሰጡ ሌሎች ተግባሮችን ማከናዎን ፡፡
Job Requirement
- ተፋላጊ ችሎታ፡-
- የመጀመሪያ/ሁለተኛ /ሦስተኛ ዲግሪ በኢኮኖሚክስ/ማኔጅመንት/አካውንቲንግ/ቢዝነስ አዲሚኒስትሬሽን ወይም ተዛማጅ የትምህርት መስኮች ያለው፣
- በቡና ኤክስፖርትና አስመጪ ዘርፍ፣ በጨርቃጨርቅ ወይም ተዛማጅ የፋብሪካ ልምድ እና በሪል ስቴት አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የስራ ዘርፍ ቢያንስ 15 ዓመት ከፍተኛ ልምድ ያለው፣
- የተለያ የሥራ ዘርፎችን በተሳካ ሁኔታ አቀናጅቶ በመምራትና በማሳደግ የተረጋገጠ ልምድ ያለው፣
- እጅግ በጣም ጥሩ የአመራር፣ የግንኙነት እና የግለሰቦችን ችሎታ ለይቶ የማሳደግና የማሰራት በተግባር የተረጋገጠ ልምድ ያለው፣
- ጠንካራ የፋይናንስ እና የበጀት አስተዳደር ችሎታ ያለው ፣
- ስትራቴጂካዊ በሆነ መንገድ የማሰብ እና በመረጃ የተደገፉ ውሳኔዎችን የማሳለፍ ችሎታ ያለው፣
- በተለዋዋጭ የስራ ሁኔታ ውስጥ የመምራትና የማስተዳደር ልምድ እና ብቃት ያለው፣
ደመወዝ እና ጥቅማጥቅሞች፡-
- ደመወዝ፡- ወርሃዊ ያልተጣራ ብር 750,000 (ሰባት መቶ ሀምሳ ሺህ)
- በአፈጻጸም ላይ የተመሰረቱ ማበረታቻዎች፣
- ማራኪ ጥቅል ጥቅሞች
- የጤና መድን እና ሌሎች ጥቅማጥቅሞች ይኖሩታል።
How to Apply
- መስፈርቱን የምታሟ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30/ሰላሳ/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቹን ከማመልከቻ ደብዳቤዎ ጋር አያይዘው ብሔራዊ አካባቢ ከቀድሞው የኢትዮጵያ ብሮድ ካስቲን ኮርፖሬሽን (EBC) ጀርባ በሚገኘው በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ይዛችሁ መቅረብ ወይም በኢሜይል አድረሻ kk.plcethiopia@gmail.com ወይም mulugetaadmasu@kkplcethiopia.com ላይ በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ለበለጠ መረጃ +251-0115159015 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
Related Jobs
New Job Alert
Never miss a chance!
Let us know your job expectations, so we can find you jobs better!
የፋይናንስ መምሪያ ሥራ አስኪያጅ
Kunifira Agro-Processing PLC Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: October 9, 2024
ከፍተኛ የንግድ ባለሙያ
Kunifira Agro-Processing PLC Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: October 9, 2024
ከፍተኛ የሒሳብ ባለሙያ
Kunifira Agro-Processing PLC Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: October 9, 2024
የግዥ ባለሙያ
Kunifira Agro-Processing PLC Full Time Addis Ababa Experience Level: Junior Date Posted: October 9, 2024
Corporate CEO
Horra Trading Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: October 9, 2024
Corporate COO (Chief Operation Officer)
Horra Trading Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: October 9, 2024
Job Categories
- Admin/Clerical & Secretarial (18)
- Advertising/Media & Journalism (1)
- Agriculture (8)
- Art & Design (2)
- Automotive, Machinery & Mechanic (105)
- Banking & Insurance (51)
- Business and Administration (77)
- Business Development (9)
- Community & Social Science (4)
- Const. & Architecture (84)
- Customer Service & Support (5)
- Economics (60)
- Education & Training (10)
- Engineering (180)
- Environment & Natural Resource (10)
- Finance & Accounting (124)
- Graduates (35)
- Healthcare (6)
- Hotel & Hospitality (3)
- Human Resource (19)
- IT & Telecom (15)
- Language (5)
- Legal (4)
- Logistics & Transportation (52)
- Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing (87)
- Management (184)
- NGO (3)
- Pharmaceutical (5)
- Program & Project Management (10)
- Research & Science (21)
- Sales & Marketing (61)
- Security (1)
- Supply Chain , Procurement & Purchasing (37)