የዉጪ አገር ግዥ ባለሙያ
Full Time ሳሪስ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወረድ ብሎ በሚገኘው ዩኒቨርሳል የቆዳ ውጤቶች ፋብሪካ ቅጥር ግቢ Addis Ababa Business and Administration - Economics - Finance & Accounting - Sales & Marketing
Job Overview
- Salary Offer Negotiable
- Experience Level Junior
- Total Years Experience 2
- Date Posted December 6, 2020
- Deadline Date December 18, 2020
Job Requirement
- ተፈላጊ መስፈርት :- ከታወቀ ዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጅ በአካዉንቲንግ/ ፋይናንስ / አካዉንቲንግና ፋይናንስ/ ማኔጅመንት/በኢኮኖሚክስ/ ቢዝነስ ማኔጅመንት/ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት እና በተመሳሳይ ሙያ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ ሆኖ በውጭ ሀገር ግዥ ሙያ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለዉ፡ ወይም በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ የተመረቀና በተመሳሳይ ሙያ በአዲቫንስ ዲፕሎማ / ሌቭል -5 የተመረቀና በሙያዉ 4 ዓመት የሰራ ወይም በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ በዲፕሎማ/ሌቭል-4/ 10+3 / የተመረቀ እና በሙያዉ 6 ዓመት የሰራ ወይም በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ በሌቭል-3/ 10+2 / የተመረቀ እና በሙያዉ 8 ዓመት በውጭ ሀገር ግዥ የስራ ልምድ ያለዉ፡፡
- ብዛት :- 1
- ደመወዝ :- በስምምነት
How to Apply
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ማመልከቻችሁን ፤የት/ትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ለተ.ቁ. 1 ሳሪስ ዩኒቨርሳል የቆዳ ውጤቶች ፋብሪካ በሚገኘዉ ዋናው መ/ቤታችን የሰዉ ሃብት አስተዳደር ክፍል በመቅረብ፤ ለተ.ቁ. 2 አስኮ በሚገኘው ጥቁር ዓባይ ጫማ ፋብሪካ የሰው ሃብት አስተዳደር ክፍል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፤- ሳሪስ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወረድ ብሎ በሚገኘው ዩኒቨርሳል የቆዳ ውጤቶች ፋብሪካ ቅጥር ግቢ
ስልክ ቁጥር 0114-42-32-87 ፤ ጥቁር ዓባይ ጫማ ፋብሪካ ስ.ቁ. 0112 702995
- This job has expired!
Related Jobs
New Job Alert
Never miss a chance!
Let us know your job expectations, so we can find you jobs better!
አካውንታንት
Yeshi PLC Full Time Addis Ababa ቦሌ ማተምያ ፊት ለፊት የሺ ህንጻ 7ኛ ፎቅ Experience Level: Junior
Junior Accountant
Waliif Transport S.C. Full Time Addis Ababa In front of , Dembel City CENTER , Aberus Complex 3rd floor , office number 306 Experience Level: Junior
Marketing and Communication Officer
Waliif Transport S.C. Full Time Addis Ababa In front of , Dembel City CENTER , Aberus Complex 3rd floor , office number 306 Experience Level: Senior
የሂሳብ ክፍል ሀላፊ
Teklebrehan Amaye Real Estate Full Time Addis Ababa ቦሌ መድኃኔዓለም ፊትለፊት ኤድና ሞል ህንፃ 6ኛ ፎቅ ፐርሶኔል ቢሮ Experience Level: Manager
Follow us on Facebook
Job Categories
- Admin/Clerical & Secretarial (22)
- Advertising/Media & Journalism (6)
- Agriculture (8)
- Automotive, Machinery & Mechanic (121)
- Banking & Insurance (30)
- Business and Administration (39)
- Business Development (3)
- Community & Social Science (19)
- Const. & Architecture (85)
- Consulting (2)
- Customer Service & Support (7)
- Economics (32)
- Education & Training (13)
- Engineering (178)
- Environment & Natural Resource (5)
- Finance & Accounting (104)
- Graduates (50)
- Healthcare (12)
- Hotel & Hospitality (8)
- Human Resource (22)
- IT & Telecom (21)
- Language (1)
- Legal (17)
- Logistics & Transportation (55)
- Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing (171)
- Management (172)
- NGO (26)
- Pharmaceutical (3)
- Program & Project Management (15)
- Research & Science (2)
- Sales & Marketing (38)
- Security (7)
- Supply Chain , Procurement & Purchasing (36)
- Travel & Tourism (2)
Job Location
- Addis Ababa (261)
- Project (160)
- Head Office (51)
- Lebu (34)
- Adama (23)