የእርሻ ሱፕርቫይዘር
Full Time በአየር ጤና መንገድ ካራቆሬ አለፍ ብሎ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ ከሚገኘው ኮንዶሚኒየም ፊት ለፊት በጠባብ መንገድ ወደ ውስጥ 300 ሜትር ገባ ብሎ ወይም አቤል ት/ቤት አጠገብ የሠራተኛ አስተዳደር ቢሮ Project Agriculture
Job Overview
- Salary Offer Negotiable
- Experience Level Junior
- Total Years Experience 2
- Date Posted January 10, 2021
- Deadline Date January 19, 2021
Job Requirement
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ: በእጽዋት ሳይንስ በዲግሪ የተመረቀ
- የሥራ ልምድ: በእርሻ ዘርፍ 2 /ሁለት/ ዓመትና ከዛ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት: 2
የሥራ ቦታ: አዋሽ መልካ ቁንጥሬ
How to Apply
ከላይ የተጠቀሰው የመመዘኛ መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት ያላችሁን የት/ት ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከዋና የት/ት ማስረጃ ጋር በማያያዝ በኩባንያው ዋና መ/ቤት በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
የማመልከቻ ቦታ በአየር ጤና መንገድ ካራቆሬ አለፍ ብሎ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ ከሚገኘው ኮንዶሚኒየም ፊት ለፊት በጠባብ መንገድ ወደ ውስጥ 300 ሜትር ገባ ብሎ ወይም አቤል ት/ቤት አጠገብ የሠራተኛ አስተዳደር ቢሮ በአካል ማመልከት ይችልሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ
0919-34-49-95
Email Me Jobs Like These
New Job Alert
Never miss a chance!
Let us know your job expectations, so we can find you jobs better!
Showing 1–0 of 0 jobs
Follow us on Facebook
Job Categories
- Admin/Clerical & Secretarial (19)
- Advertising/Media & Journalism (7)
- Agriculture (10)
- Art & Design (1)
- Automotive, Machinery & Mechanic (76)
- Banking & Insurance (29)
- Business and Administration (33)
- Business Development (3)
- Community & Social Science (7)
- Const. & Architecture (54)
- Consulting (2)
- Customer Service & Support (8)
- Economics (29)
- Education & Training (8)
- Engineering (121)
- Environment & Natural Resource (4)
- Finance & Accounting (64)
- Graduates (45)
- Healthcare (12)
- Hotel & Hospitality (6)
- Human Resource (14)
- IT & Telecom (16)
- Language (3)
- Legal (9)
- Logistics & Transportation (41)
- Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing (117)
- Management (138)
- NGO (23)
- Pharmaceutical (3)
- Program & Project Management (12)
- Research & Science (4)
- Sales & Marketing (32)
- Security (3)
- Supply Chain , Procurement & Purchasing (24)
Job Location
- Addis Ababa (189)
- Project (91)
- Head Office (36)
- Lebu (34)
- Adama (15)