ንዑስ ወኪል Sub-agent
Part Time ጃክሮስ ሜታቢራ ጉዛራ ሆቴል አጠገብ በሚገኘው ቢሮ Ethiopia Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing
Job Overview
- Salary Offer As per Company Scale
- Experience Level Junior
- Total Years Experience 0
- Date Posted April 7, 2021
- Deadline Date April 14, 2021
Job Description
- አመልካቾች ለአንድ ሳምንት ኦንላይን ስልጠና በመውሰድ ስልጠናውን ካጠናቀቁ በኋላ በየአካባቢያቸው ለሚገኙ የሙባይል ዓየር ሠዓት በችርቻሮ ለሚሸጡ፣ ባለሱቆች፣ ድርጅቶች ወይም ግለሠቦች አገልግሎታችንን ለማስተዋወቅ እና የድጋፍ አገልግሎት ድርጅታችንን ወክለው የሚሰጡ ይሆናል፡፡
- በድርጅታችን የተጠየቁ ቅድመ ሁኔታዎችን በማሙዋላት የተቀበልናቸው አመልካቾች ከሜያዝያ 25- 2013 ዓ.ም ጀምሮ ከድርጅታችን ጋር ውል በመፈጸም ፒ.ኦ.ኤስ ማሽን (POS ማሽን) 5000.00 ብር ( አምስት ሺ ብር) በማስያዝ መረከብ የሚኖርባቸው ሲሆን በፈለጉ ግዜ ማሽኑን ተመላሽ በማድረግ ያስያዙትን ገንዘብ ተመላሽ ማድረግ ይችላሉ
Job Requirement
- ቢያንስ አስረኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ወይም ከዚህ በላይ፡፡
- ከድርጅታችን ጋር ውል በመፈጸም ተረክበው ለሚጠቀሙበት ፒ.ኦ.ኤስ ማሽን (POS ማሽን) ብር 5000.00 አምስት ሺ ብር ማያስዝ የሚችሉ፡፡
- ከስልጠናው በሁዋላ ተመላሽ የሚሆን በቅድሚያ ከማመልከቻቸው ጋር ከላይ ከተገለፀው ሂሳብ ውስጥ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር በባንክ በተረጋጠ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ የሚችሉ፤፤
- ከስልጠናው በሁዋላ የመለያ ቁጥር (TIN No.) ማውጣት የሚችሉ፡፡
ክፍያ: በሰሩት መጠን (በኮሚሽን)
የስራው ቦታ: በሁሉም የሃገራችን ክፍሎች፡፡
How to Apply
ከላይ የተጠቀሱትን መረጃና መስፈርት የሚያሙአሉ አመልካቾች ከማመልከቻቸው ጋር
- መታወቅያ መንጃ ፍቃድ ወይም ፓስፖርት ያለዎትን አንዱን ኮፒ
- የንግድ ፈቃድ ካለዎት ኮፒ የንግድ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ—–TIN No ታክስ መለያ ምዝገባ —– ኮፒ በማያያዝ መላክ
- የባንክ ማረጋገጫ :በስምዎ የተዘጋጀ የአምስት መቶብር ማስያዣ በሲፒኦ ወይንም ካሽ ዲፖሲት “ፋስትትራክ ትሬዲንግ ኃ/ የተ/የግ/ኩ Fasttrack trading plc “. Commercial bank A/C :1000271334528 ዲፖሲት በማድረግ ማስረጃ በማያያዝ ከስር ከተቀመጡት አማራጮች አንዱን በመጠቀም ማመልከቻዎቻቸውን ማስገባት ይችላሉ፡፡
- gebeya.com/online-application-form/
- በአካል ለማመልከት ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች ኮፒ በመያዝ ጃክሮስ ሜታቢራ ጉዛራ ሆቴል አጠገብ በሚገኘው ቢሮዋችን በመምጣት ፎርሙን በመሙላት ማስገባት ፡፡
- በኢሜል ማመልከቻዎን ለመላክ ከስር በተቀመጠው ሊንክ የማመልከቻ ፎርሙን ዳውንሎድ በማድረግ በብዕር በመሙላት በኢሜል አድራሻ [email protected] መላክ
- በፖስታ ለመላክ ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎችና ( CV) በማያያዝ በፖስታ ሳጥን ቁጥር 20075/1000 ፋስትትራክ ትሬዲንግ የሰው ሃብት አስተዳደር ክፍል በማለት መላክ ይችላሉ::
- አመልካቾችን ለስራው መቀበላችን ወይም አለመቀበላችንን በሰባት የስራ ቀናቶች በስልክ ወይም በኢሜል የምናሳውቅ ሲሆን መስፈርታችንን ያሙአሉና የተቀበልናቸውን አመልካቾች የስራ ውልና ስልጠና ከአንድ ወር ባልበለጠ ግዜ የሚጀምሩ ይሆናል::
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻቸን 0118634521 – 0118634522- 0118634523- 0118634524 በመደወል ወይም በድረገጽ https://paybill.wedegebeya.com/jobs/ ማግኘት ይቻላል፡፡
Email Me Jobs Like These
New Job Alert
Never miss a chance!
Let us know your job expectations, so we can find you jobs better!
Showing 1–0 of 0 jobs
Follow us on Facebook
Job Categories
- Admin/Clerical & Secretarial (29)
- Advertising/Media & Journalism (5)
- Agriculture (6)
- Art & Design (1)
- Automotive, Machinery & Mechanic (170)
- Banking & Insurance (67)
- Business and Administration (41)
- Business Development (44)
- Community & Social Science (14)
- Const. & Architecture (133)
- Consulting (4)
- Customer Service & Support (19)
- Economics (74)
- Education & Training (5)
- Engineering (211)
- Environment & Natural Resource (7)
- Finance & Accounting (146)
- Graduates (98)
- Healthcare (18)
- Hotel & Hospitality (13)
- Human Resource (32)
- IT & Telecom (32)
- Legal (16)
- Logistics & Transportation (86)
- Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing (196)
- Management (224)
- NGO (9)
- Pharmaceutical (19)
- Program & Project Management (35)
- Research & Science (11)
- Sales & Marketing (73)
- Security (8)
- Supply Chain , Procurement & Purchasing (49)
Job Location
- Addis Ababa (392)
- Project (207)
- Head Office (122)
- DireDawa (33)
- Indode (24)