For Questions & Feedback, please contact us via our Facebook Page or via our contact us page

Tourism Ethiopia

This company has no active jobs

Tourism Ethiopia

Company Information

About Us

ቱሪዝም ኢትዮጵያ የፌደራል መንግስት መስሪያ ቤት ሲሆን፣ ዋና ተልዕኮው የአገራችን የቱሪስት መስህቦችና መዳረሻዎች እንዲለሙ በማመቻቸት እና ደረጃቸውን የጠበቁ የማርኬቲንግ ሥልቶችን በመጠቀም የአገራችንን ዕምቅ የቱሪዝም ሀብት በቱሪስት አመንጪ አገራት በማስተዋወቅ ለዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር እና የውጭ ምንዛሪ ገቢን ማሳደግ ነው፡፡

ቱሪዝም ኢትዮጵያ ከአለም ባንክ/ኢንተርናሽናል ፋይናንሻል ኮርፖሬሽን ባገኝው ድጋፍ መሰረት የማይስ ቱሪዝም ስትራቴጂ አዘጋጅትል። ስትራቴጂው ኢትዮጵያ ጉባኤ፣ የማበረታቻ ጉዞ፣ ኹነት፣ ኮንፈረንስ እና ኤግዚቢሽን (Meetings, Incentive Travel, Events Exhibitions and Conferences) ለማዘጋጀት ብቁና ዝግጁ መዳረሻ መሆኗን ያመላከተ ሲሆን፣ ይህንንም ዘርፍ በተቀናጀ መል ለመምራት በቱሪዝም ኢትዮጵያ የኮንቬንሽን ቢሮ ተቋቁሟል።

Sister Websites

Contact Us

Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs

Media and Communications Center.
Cameroon Street, Awlo Building 7th floor, Addis Ababa, Ethiopia.

mccreporter@yahoo.com
http://www.ethiopianreporter.com

Privacy Policy | Terms & Conditions

error: