For Questions & Feedback, please contact us via our Facebook Page or via our contact us page

Belayneh Kindie Business Group

This company has no active jobs

Belayneh Kindie Business Group

Company Information

About Us

በላይነህ ክንዴ (ቢኬ) ግሩፕ በሥሩ በማኑፋክቸሪንግ፣ኢምፖርት ኤክስፖርት፣እርሻ፣ሆቴል፣ ኮንስትራክሽን፣ ትራንስፖርትና ትራንዚት ዘርፎች የተሠማሩ ድርጅቶችን አቅፎ የያዘ ሲሆን በእነዚህም ዘርፎች ለበርካታ ዓመታት ተቀዳሚ አፈፃፀም በማስመዝገብ ለሀገር ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እድገት የበኩሉን ድርሻ እየተወጣ ይገኛል፡፡በማኑፋክቸሪንግ ዘርፉ ላይ ከፍተኛ መዋዕለ ንዋይ በማፍሰስ ፊቤላ ኢንዱስትሪያል ኃ/የተ/የግ/ማህበርን በማቋቋም በሚል ስም በአማራ ክልል በምዕራብ ጎጃም ዞን በቡሬ ከተማ ያቋቋማቸዉ የአግሮ ኢንዱስትሪ ስራ መስራት የሚያስችሉ ግንባታዎችን አጠናቆ ስራ እንደሚጀምር ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነዉ፡፡ ይህ በቡሬ የሚገኘዉ ግዙፉ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በቀን እስከ 1400 ቶን (1.5 ሚሊዮን ሊትር) የምግብ ዘይት፣ የአትክልት ቅቤ፣ ማርጋሪንና የሳሙና ምርቶችን የሚያመርት ሲሆን በዚህም በከፍተኛ ደረጃ የአገሪቱን የምግብ ዘይት ፍላጎት እንደሚያሟላና የዉጭ ምንዛሪ እንደሚያድን ይጠበቃል፡፡ የሰሊጥ ማቀነባበሪያ ፋብሪካውም በቀን እስከ 480 ቶን ሰሊጥ እጅግ በጣም ከፍተኛ ጥራቱን የጠበቀ የተበጠረ፣ የተፈተገና የተቆላ የሰሊጥና ጣሂና ምርቶችን ለአለመቀፍ ገበያ ያቀርባል፡፡

Sister Websites

Contact Us

Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs

Media and Communications Center.
Cameroon Street, Awlo Building 7th floor, Addis Ababa, Ethiopia.

mccreporter@yahoo.com
http://www.ethiopianreporter.com

Privacy Policy | Terms & Conditions

error: