This company has no active jobs
About Us
ቤቴል ቲቺንግ አጠቃላይ ሆስፒታል ዐራት አኀት የአገልግሎት ማዕከላት ያሉት/የሚያስተዳድር፣ የሕክምናውን አገልግሎት ጥራት ለማላቅ በአገር ውስጥ ካሉን እውቅ የሕክምና ባለሙያዎች በተጨማሪ ከጀርመን፣ ከቤልጂየም፣ ከኮርያ፣ ከእሥራኤል፣ ከኢጣሊያና ከሕንድ፣ እንዲሁም እጅግ አሰፈላጊ የሆኑ መድኃኒቶችንና የሕክምና መገልገያዎችን በማስመጣት፣ በሕክምና ዘርፍ ከፍተኛ ትምህርት እየሰጠና በተጨማሪም ወላጅ የሌላቸውን ሕጻናት ማሳደጊያ ድርጅት ጭምር በማስተዳደር አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኝ ፈር-ቀዳጅ ተቋም ነው::