የመረጃና የመንገድ ደህንነት ምዝገባና ክትትል ባለሞያ
Full Time ቦመካኒሳ ሚካኤል ቀለበት መግቢያ በሚወስደው አስፋልት ጫፍ ሰላሙ ጋርመንት በስተጀርባ , Addis Ababa, Ethiopia Addis Ababa Business and Administration - Engineering - IT & Telecom - Logistics & Transportation - Management
Job Overview
- Salary Offer As per Company Scale
- Experience Level Senior
- Total Years Experience 4
- Date Posted April 21, 2024
- Deadline Date May 2, 2024
Job Requirement
- ተፈላጊ የትምሀርት ደረጃ: ዲግሪ/ዲኘሎማ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በትራንስፖርትና ኢንጂነሪንግ/በቢዝነስ አስተዳደር /በኮምፒዩተር ሳይንስ /ኢንጂነሪንግ/ በትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ/ተመሳሳይ ተዛማች በሆነ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች መሠረታዊ የከምፒውተር ዕወቀት ያለው/ት
- የሥራ ልምድ: በመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት የሠራ/ች በዲኘሎማ 6 ዓመት ከዚያ በላይ የሠራ/ች በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ የሠራ/ች ቢሆን ይመረጣሉ፣
- በጭነት ትራንስፖርት ላይ የሠራ ቢሆን ይመረጣል፡፡
- እንዲሁም በቂ የኮምፒውተር ዕውቀት ሊኖረው ይገባል፡፡
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
How to Apply
ማሳሰቢያ፣–
- አመልካቾች ከዚህ በላይ የተመለከተውን መስፈርት የምታሟሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከሚያዝያ 13 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በሚቀጥሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ኮፒ እና ዋናውን የትምህርት ማስረጃ ከሲቪ ጋር በማያያዝ፣ መካኒሳ ሚካኤል በስተጀርባ ወደ ቀለበት መንገድ መግቢያ በሚወስደው አስፋልት ጫፍ ጥቃቅን አነስተኛ ጋርመንት በስተጀርባ በሚገኘው የማህበሩ ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
አድራሻ፣ መካኒሳ ሚካኤል ቀለበት መግቢያ በሚወስደው አስፋልት ጫፍ ሰላሙ ጋርመንት በስተጀርባ ስልክ ቁጥር 0113- 69 85 32/0911-43 51 00
Related Jobs
New Job Alert
Never miss a chance!
Let us know your job expectations, so we can find you jobs better!
የከባድ ጭነት መኪና ከነተሳቢው ሾፌር
Ethiopian Industrial Inputs Development Enterprise Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: May 1, 2024
አስተዳደር እና ጠቅላላ አገልግሎት
HAFCON Construction Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: May 1, 2024
የአቅርቦት አስተባባሪ
HAFCON Construction Full Time Addis Ababa Experience Level: Junior Date Posted: May 1, 2024
የእቅድ እና አፈፃፀም ክትትል መሀንዲስ
HAFCON Construction Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: May 1, 2024
የቀላል መኪና አሽከርካሪ
HAFCON Construction Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: May 1, 2024
ፐርሶኔል ፀሀፊ
HAFCON Construction Full Time Addis Ababa Experience Level: Junior Date Posted: May 1, 2024
Job Categories
- Admin/Clerical & Secretarial (15)
- Advertising/Media & Journalism (3)
- Agriculture (2)
- Art & Design (10)
- Automotive, Machinery & Mechanic (41)
- Banking & Insurance (39)
- Business and Administration (60)
- Business Development (12)
- Community & Social Science (9)
- Const. & Architecture (44)
- Customer Service & Support (3)
- Economics (34)
- Education & Training (31)
- Engineering (86)
- Environment & Natural Resource (12)
- Finance & Accounting (105)
- Graduates (35)
- Graphics Designer (1)
- Healthcare (54)
- Hotel & Hospitality (3)
- Human Resource (17)
- IT & Telecom (21)
- Language (7)
- Legal (3)
- Logistics & Transportation (22)
- Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing (53)
- Management (150)
- NGO (2)
- Pharmaceutical (32)
- Program & Project Management (5)
- Research & Science (13)
- Sales & Marketing (35)
- Security (4)
- Supply Chain , Procurement & Purchasing (20)