ሲኒየር የኦዲዮቪዥዋል ባለሙያ
Full Time ቦሌ ከፍሬንድ ሺፕ ወይም ዲ.ኤች ገዳ ሕንፃ ወደ ውስጥ 200 ሜትር ገባ ብሎ, Addis Ababa, Ethiopia Addis Ababa IT & Telecom
Job Overview
- Salary Offer 8000 Br ~ 10.000 Br
- Experience Level Junior
- Total Years Experience 2-3
- Date Posted April 21, 2024
- Deadline Date May 2, 2024
Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ:ሌቭል 4፣3፣2
- የትምህርትና የሙያ ዓይነት:ከሙያና ቴክኒክ በካሜራ ሙያ፤ኦዲዮ ቪዥዋልሙያ፤ ግራፊክ ሙያ
- አግባብ ያለው የሥራ ልምድ:2/4/6 ዓመት
- ደረጃ:X
- ደመወዝ:8271.00
የሚሰጡ ዋና ዋና ጥቅማ ጥቅሞች:
በኮርፖሬሽኑ የህብረት ስምምነት መሰረት፡
- ለተቀጣሪው 100% የሀገር ውስጥ ህክምና ወጪ ይሸፈናል፣
- ሥራ ለሌለው/ላት ባለቤት እና ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች 50% የህክምና ወጪ ይሸፈናል፣
- የ24 ሰዓት የመድህን ዋስትና ሽፋን፣
- የትራንስፖርት አገልግሎት እና ሌሎች
ብዛት:1
የሥራ ቦታ:በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት (አዲስ አበባ)
How to Apply
ማሳሰቢያ፣
- የሥራ ልምድ የሚታሰበው ከተጠየቀው የትምህርት ደረጃ ምረቃ በኋላ ነው፣
- ከፍ ብሎ ከተጠቀሰው መስፈርት በላይ ያላቸው አመልካቾች መወዳደር ይችላሉ፣
- አመልካቾች፡- አሁን ያሉበትን የሥራ ደረጃ የሚገልጽ ማስረጃ፣ የትምህርት፣ የሥራ ልምድና ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ ማስረጃዎችን ዋናውን ከማይመለስ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው፣ በደረጃ I,II,III እና IV የትምህርት ማስረጃ ለሚያቀርቡ የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጥ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት፣
- የመመዝገቢያ ቦታ፡- ቦሌ ከፍሬንድ ሺፕ ወይም ዲ.ኤች ገዳ ሕንፃ ወደ ውስጥ 200 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋናው መ/ቤት 1ኛ ፎቅ በኮርፖሬሽኑ የሰው ኃብትና ፋሲሊቲ ሥራ አመራር መምሪያ ቢሮ ፣
ስልክ ቁጥር ዐ11 618 39 37 ወይም
ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን
አዲስ አበባ
Related Jobs
New Job Alert
Never miss a chance!
Let us know your job expectations, so we can find you jobs better!
Manager, Information Systems Audit Division (Re advertised)
Enat Bank Full Time Addis Ababa Experience Level: Manager Date Posted: April 28, 2024
Senior Information System Audit Officer
Enat Bank Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: April 28, 2024
Senior – Data Analytics and Business Intelligence Developer
Awash Bank Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: April 28, 2024
Workshop and Cutting data collector
LR Ethiopia Medical Manufacturing plc Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: April 28, 2024
ግራፊክስ ዲዛይነር
Numek Printing And Advertising Plc Full Time Addis Ababa Experience Level: Junior Date Posted: April 28, 2024
IT Teacher
British International School Full Time Addis Ababa Experience Level: Junior Date Posted: April 28, 2024
Job Categories
- Admin/Clerical & Secretarial (15)
- Advertising/Media & Journalism (3)
- Agriculture (2)
- Art & Design (10)
- Automotive, Machinery & Mechanic (41)
- Banking & Insurance (39)
- Business and Administration (60)
- Business Development (12)
- Community & Social Science (9)
- Const. & Architecture (44)
- Customer Service & Support (3)
- Economics (34)
- Education & Training (31)
- Engineering (86)
- Environment & Natural Resource (12)
- Finance & Accounting (105)
- Graduates (35)
- Graphics Designer (1)
- Healthcare (54)
- Hotel & Hospitality (3)
- Human Resource (17)
- IT & Telecom (21)
- Language (7)
- Legal (3)
- Logistics & Transportation (22)
- Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing (53)
- Management (150)
- NGO (2)
- Pharmaceutical (32)
- Program & Project Management (5)
- Research & Science (13)
- Sales & Marketing (35)
- Security (4)
- Supply Chain , Procurement & Purchasing (20)