ICT አገልግሎት ሥራ አስኪያጅ
Full Time ቦሌ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት 5ኛ ፎቅ የሰው ሃብት ዳሬክቶሬት , Addis Ababa, Ethiopia Addis Ababa Engineering - IT & Telecom - Management
Job Overview
- Salary Offer 20.000 Br ~ 50.000 Br
- Experience Level Manager
- Total Years Experience 8
- Date Posted May 1, 2024
- Deadline Date May 17, 2024
Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: በመጀመሪያ ዲግሪ ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ / ኮምፒውተር ሳይንስ/ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም እና ኢንፎርሜሽን ኮሚውኒኬሽን ቴክኖሎጂ የተመረቀ
- ተፈላጊ የሥራ ልምድ አና ችሎታ: 8 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለውና በኃላፊነት የሥራ መደብ ላይ 2 ዓመት የሰራ
ጥቅማጥቅም ብር: የትራንስፖርት መኪና ከ 200.ሊትር ነዳጅ የቤት አበል 7000.00 የኃላፊነት አበል 6000 የሞባይል አበል 800.00
ደመወዝ: 35,663.00
የሥራ ቦታ: ዋ/መ/ቤት
How to Apply
- ምዝገባ ጊዜ፡ ከሚያዚያ 24 እስከ ግንቦት 02 ቀን 2016 ዓ.ም. ድረስ በሥራ ሰዓት
- የምዝገባ ቦታ፡ ኮሜርሻል ኖሚኒስ ዋ/መ/ቤት
ከላይ የተጠቀሰውን ዝቅተኛ መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት 5ኛ ፎቅ የሰው ሃብት ዳሬክቶሬት በአካል በመቅረብ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
ማሳሰቢያ
- መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች የሚቀርብ የሥራ ልምድ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ የሚያረጋግጥ መሆን አለበት፡፡
- አመልካቾች የ8ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- አመልካቾች ለቅጥር በሚመጡበት ጊዜ የሚያቀርቧቸው ሰነዶች ማለትም የትምህርት፣ የስራ ልምድ፣ የስንብት እና ሌሎች ማስረጃዎች ሀሰተኛ ሆነው ቢገኙ በህግ ተጠያቂ የሚያደርግ መሆኑን ድርጅቱ ያሳስባል፡፡
Related Jobs
New Job Alert
Never miss a chance!
Let us know your job expectations, so we can find you jobs better!
ዳይሬክተር
Selam Children’s village Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: May 15, 2024
የሽያጭ ባለሙ ያ
Ayat share company Full Time Addis Ababa Experience Level: Junior Date Posted: May 15, 2024
የሽያጭ ሱፐር ቫይዘር
Annam Marketing Solution PLC Full Time Addis Ababa Experience Level: Junior Date Posted: May 15, 2024
ቴሌ ማርኬተር
Annam Marketing Solution PLC Full Time Addis Ababa Experience Level: Junior Date Posted: May 15, 2024
ሽያጭ ሰራተኛ
Annam Marketing Solution PLC Full Time Addis Ababa Experience Level: Junior Date Posted: May 15, 2024
Office Administrator (Executive Secretary)
Abbahawa Trading Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: May 15, 2024
Job Categories
- Admin/Clerical & Secretarial (22)
- Agriculture (2)
- Art & Design (5)
- Automotive, Machinery & Mechanic (69)
- Banking & Insurance (33)
- Business and Administration (41)
- Business Development (9)
- Community & Social Science (6)
- Const. & Architecture (77)
- Customer Service & Support (8)
- Economics (33)
- Education & Training (5)
- Engineering (109)
- Environment & Natural Resource (5)
- Finance & Accounting (72)
- Graduates (23)
- Healthcare (6)
- Hotel & Hospitality (5)
- Human Resource (19)
- IT & Telecom (25)
- Language (1)
- Legal (14)
- Logistics & Transportation (33)
- Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing (73)
- Management (136)
- NGO (6)
- Pharmaceutical (2)
- Program & Project Management (6)
- Research & Science (11)
- Sales & Marketing (45)
- Security (2)
- Supply Chain , Procurement & Purchasing (30)
- Travel & Tourism (2)