This company has no active jobs
Company Information
- Total Jobs 0 Jobs
- Location Addis Ababa
About Us
ቢዛ ራይድ ትራንስፖርት አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ሕጋዊ የሆነ የከተማ ታክሲ ማዕከላዊ መረጃ መቀበያ (call center) አቋቁሞ የታክሲ ተጠቃሚው ተደራሽ ፈጣን ወጭ እና ጊዜ ቆጣቢ እንዲሆን ለማድረግ እና በተጨማሪም በትራንስፖርት ዘርፍ በቴክኖሎጂ ለማዘመን ደረጃቸውን የጠበቁ ተሽከርካሪዎች በጥሩ ሥነ ምግባር በታነፁ ሹፌሮች ለከተማዋ የታክሲ አገልግሎት ለመስጠት ታስቦ በሀገራችን የትራንስፖርት ሕግ መሠረት የተቋቋመ ኤታስ ማለትም ኤሌክትሮኒስ ታክሲ ስምሪት ከመንገድና ከትራንስፖርት ቫልዩ አድድ ከቴሌኮም ፈቃድ የተሰጠው ሕጋዊ ሆኖ የተቋቋመ ድርጅት…