For Questions & Feedback, please contact us via our Facebook Page or via our contact us page

The Federal Democratic Republic Of Ethiopia The Accounting and Auditing Board of Ethiopia

This company has no active jobs

The Federal Democratic Republic Of Ethiopia The Accounting and Auditing Board of Ethiopia

Company Information

About Us

ኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ  በሀገር ውስጥ ተፈፃሚ የሚሆኑ የሂሳብ አያያዝና የኦዲት የአፈፃፀም ደረጃዎችን የማውጣት፣ ባለሙያዎች የሚመሩበትን የሙያ ስነ-ምግባር መመሪያ የማውጣት፣ የሙያ አገልግሎት ለሚሰጡ ባለሙያዎችና ድርጅቶች ፍቃድ የመስጠት፣ የመመዝገብና አፈፃፀማቸውን የመከታተልና የመቆጣጠር፣ ሪፖርት አቅራቢ አካላቶችን የመለየት፣ የመመዝገብና የሚያቀርቧቸው የፋይናንስና የኦዲት ሪፖርቶች ደረጃቸውን የጠበቁ መሆናቸውን የመከታተልና የመቆጣጠር፣ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ፈተና የማዘጋጀትና የመስጠት፣ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ሙያ ትምህርትና ስልጠና እንዲሁም ተከታታይ የሙያ ማጎልበቻ ድጋፎችን የማድረግ፣ የወጡ አዋጆች፣ ደንቦች፣ መመሪያዎችና አግባብ ያላቸው የመንግስት ፖሊሲዎችን ተከትለው በማይሰሩ ባለሙያዎች፣ ድርጅቶች እና የሪፖርት አቅራቢ አካላት ላይ ተገቢውን አስተዳደራዊ እርምጃ የመውሰድ፣ … ወዘተ የመሳሰሉት ኃላፊነቶች ተሰጥተውት በአዋጅ ቁጥር 847/2007 የተቋቋመ መንግስታዊ መ/ቤት ነው::

Sister Websites

Contact Us

Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs

Media and Communications Center.
Cameroon Street, Awlo Building 7th floor, Addis Ababa, Ethiopia.

mccreporter@yahoo.com
http://www.ethiopianreporter.com

Privacy Policy | Terms & Conditions

error: