For Questions & Feedback, please contact us via our Facebook Page or via our contact us page

Unlimited packaging plc

This company has no active jobs

Unlimited packaging plc

Company Information

About Us

አንሊሚትድ ፓኬጂንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በቢሾፍቱ ከተማ ልዩ ስሙ ኢንዱስትሪ መንደር ተብሎ በሚጠራዉ ቦታ ላይ በ30,000 ካ.ሜ2መሬት እ.ኤ.አ 2009 በ300,000,000.00 (በሦስት  መቶ ሚልዮን ብር) መነሻ ካፒታል የተቋቋመ አንጋፋ ፋብሪካ ሲሆን የሽያጭ ክንዉኑንም በፋብሪካዉና በአዲስአበባ ቢሮ ያካሂዳል፡፡ ፋብሪካዉም የተለያዩ መጠን ያላቸዉን ካርቶኖች እና በንቺንግ ምርቶች የሚያመርት ሲሆን በሀገሪቱ እያደገ የመጣዉን የፋብሪካዎች የፓኬጂንግ ፍላጎት ለማሟላት ከፍተኛ አስተዋጽዖ እያበረከተ ይገኛል፡፡

Sister Websites

Contact Us

Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs

Media and Communications Center.
Cameroon Street, Awlo Building 7th floor, Addis Ababa, Ethiopia.

mccreporter@yahoo.com
http://www.ethiopianreporter.com

Privacy Policy | Terms & Conditions

error: