የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂና የኮሙኒኬሽን ቡድን መሪ
Full Time ቦሌ ከፍሬንድ ሺፕ ወይም ዲ.ኤች ገዳ ሕንፃ ወደ ውስጥ 200 ሜትር ገባ ብሎ, Addis Ababa, Ethiopia Addis Ababa Engineering - IT & Telecom
Job Overview
- Salary Offer Negotiable
- Experience Level Senior
- Total Years Experience 8
- Date Posted April 21, 2024
- Deadline Date May 2, 2024
Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ:ማስተርስ፣ ቢኤ
- የትምህርትና የሙያ ዓይነት:በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ሶፍት ዌር ኢንጂነሪንግ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣በኮምፒዩተር ኢንጂነሪን፣ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም /ስታትስቲክስ/ማቲማቲክስ/ ኬሚካል/ሜካኒካል/ ኤሌክትሪካል/ ኢንደስትሪያል ኢንጂነሪንግ
- አግባብ ያለው የሥራ ልምድ:8/10 ዓመት
- ተጨማሪ መስፈርት:በ”ERP”ትግበራ ፣ሶፍትዌር በማልማት ፣በድህረ ገጽ ልማት ፣በኔትወርክ እና ዳታ ቤዝ አስተዳደር ወዘተ ላይ በቂ ልምድና ችሎታ ያለው/ያላት
- ደረጃ:XIII
የሚሰጡ ዋና ዋና ጥቅማ ጥቅሞች:
- በኮርፖሬሽኑ የሥራ መሪዎች መተዳደሪያ ደንብ መሠረት፡-
- ከሚያገኙት የወር ደመወዝ 25% የኃላፊነት አበል
- የስልክ አበል
- ትራንስፖርት አበል
- ህክምና እና የመድህን ዋስትና ሽፋን
- ለትዳር ጓደኛ እና ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች 50% የሕክምና ወጪ ይሸፍናል እና ሌሎች
ብዛት:1
የሥራ ቦታ:በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት (አዲስ አበባ)
How to Apply
ማሳሰቢያ፣
- የሥራ ልምድ የሚታሰበው ከተጠየቀው የትምህርት ደረጃ ምረቃ በኋላ ነው፣
- ከፍ ብሎ ከተጠቀሰው መስፈርት በላይ ያላቸው አመልካቾች መወዳደር ይችላሉ፣
- አመልካቾች፡- አሁን ያሉበትን የሥራ ደረጃ የሚገልጽ ማስረጃ፣ የትምህርት፣ የሥራ ልምድና ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ ማስረጃዎችን ዋናውን ከማይመለስ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው፣ በደረጃ I,II,III እና IV የትምህርት ማስረጃ ለሚያቀርቡ የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጥ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት፣
- የመመዝገቢያ ቦታ፡- ቦሌ ከፍሬንድ ሺፕ ወይም ዲ.ኤች ገዳ ሕንፃ ወደ ውስጥ 200 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋናው መ/ቤት 1ኛ ፎቅ በኮርፖሬሽኑ የሰው ኃብትና ፋሲሊቲ ሥራ አመራር መምሪያ ቢሮ ፣
ስልክ ቁጥር ዐ11 618 39 37 ወይም
ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን
አዲስ አበባ
Related Jobs
New Job Alert
Never miss a chance!
Let us know your job expectations, so we can find you jobs better!
ICT አገልግሎት ሥራ አስኪያጅ
Commercial Nominees Full Time Addis Ababa Experience Level: Manager Date Posted: May 1, 2024
Chief Mechanical Engineer
Fantacon Construction Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: May 1, 2024
Chief Office Engineer
Fantacon Construction Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: May 1, 2024
Senior Office Engineer
Fantacon Construction Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: May 1, 2024
Project Co-coordinator
Fantacon Construction Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: May 1, 2024
Senior – Data Analytics and Business Intelligence Developer
Awash Bank Full Time Addis Ababa Experience Level: Senior Date Posted: April 28, 2024
Job Categories
- Admin/Clerical & Secretarial (15)
- Advertising/Media & Journalism (3)
- Agriculture (2)
- Art & Design (10)
- Automotive, Machinery & Mechanic (41)
- Banking & Insurance (39)
- Business and Administration (60)
- Business Development (12)
- Community & Social Science (9)
- Const. & Architecture (44)
- Customer Service & Support (3)
- Economics (34)
- Education & Training (31)
- Engineering (86)
- Environment & Natural Resource (12)
- Finance & Accounting (105)
- Graduates (35)
- Graphics Designer (1)
- Healthcare (54)
- Hotel & Hospitality (3)
- Human Resource (17)
- IT & Telecom (21)
- Language (7)
- Legal (3)
- Logistics & Transportation (22)
- Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing (53)
- Management (150)
- NGO (2)
- Pharmaceutical (32)
- Program & Project Management (5)
- Research & Science (13)
- Sales & Marketing (35)
- Security (4)
- Supply Chain , Procurement & Purchasing (20)